Episodes
Friday Dec 06, 2019
Morning Dew የማለዳ ጠል 6
Friday Dec 06, 2019
Friday Dec 06, 2019
አገልግሎታችንን ይደግፉ።
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና ለብዙዎች እንዲደርስ ከወደዱ አገልግሎታችንን በደስታ ይደግፉ። ሊደግፉ የሚችሉባቸው ቀላል መንገዶች፡
አሜሪካ ለምትኖሩ Zelle የሚባለውን App በመጠቀም sluskidus@gmail.com በማስገባት ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ወይንም
Pay pal paypal.me/MemhirTseg ልትጠቀሙ ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
Friday Dec 06, 2019
Morning Dew የማለዳ ጠል 5
Friday Dec 06, 2019
Friday Dec 06, 2019
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና ለብዙዎች እንዲደርስ ከወደዱ አገልግሎታችንን በደስታ ይደግፉ።
የሥላሴ ማኅበር Yeslase Mahber
Friday Dec 06, 2019
Morning Dew የማለዳ ጠል 4
Friday Dec 06, 2019
Friday Dec 06, 2019
አገልግሎታችንን ይደግፉ።
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና ለብዙዎች እንዲደርስ ከወደዱ አገልግሎታችንን በደስታ ይደግፉ። ሊደግፉ የሚችሉባቸው ቀላል መንገዶች፡
አሜሪካ ለምትኖሩ Zelle የሚባለውን App በመጠቀም sluskidus@gmail.com በማስገባት ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ወይንም
Pay pal paypal.me/MemhirTseg ልትጠቀሙ ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
Thursday Dec 05, 2019
Morning Dew የማለዳ ጠል 3

Morning Dew የማለዳ ጠል 2

Morning Dew የማለዳ ጠል 1

Friday Jan 18, 2019
THE GIFT OF GOD የእግዚአብሔር ስጦታ
Friday Jan 18, 2019
Friday Jan 18, 2019
አገልግሎታችንን ይደግፉ።
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና ለብዙዎች እንዲደርስ ከወደዱ አገልግሎታችንን በደስታ ይደግፉ። ሊደግፉ የሚችሉባቸው ቀላል መንገዶች፡
አሜሪካ ለምትኖሩ Zelle የሚባለውን App በመጠቀም sluskidus@gmail.com በማስገባት ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ወይንም
Pay pal paypal.me/MemhirTseg ልትጠቀሙ ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
Tuesday Jan 15, 2019
THE GIFT OF GOD PART ONE የእግዚአብሔር ስጦታ ክፍል አንድ
Tuesday Jan 15, 2019
Tuesday Jan 15, 2019
አገልግሎታችንን ይደግፉ።
በአገልግሎታችን የተጠቀሙ ከሆነና ለብዙዎች እንዲደርስ ከወደዱ አገልግሎታችንን በደስታ ይደግፉ። ሊደግፉ የሚችሉባቸው ቀላል መንገዶች፡
አሜሪካ ለምትኖሩ Zelle የሚባለውን App በመጠቀም sluskidus@gmail.com በማስገባት ማስተላለፍ ትችላላችሁ። ወይንም
Pay pal paypal.me/MemhirTseg ልትጠቀሙ ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
ወደ አባቴ እሄዳለሁ፡፡
"ወደ ልቡም ተመልሶ እንዲህ አለ፦ እንጀራ የሚተርፋቸው የአባቴ ሞያተኞች ስንት ናቸው? እኔ ግን ከዚህ በራብ እጠፋለሁ።
ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ።
ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።" የቅዱስ ሉቃስ ወንጌል 15፡17-20
ይህ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነው፡፡ ሁላችንም ከአፍቃሪው አባታችን ከእግዚአብሔር ተለይተን ተቅበዝብዘን ጠፍተናል፡፡ አፍቃሪው አባታችን እግዚአብሔር ግ ን የፍቅር እጆቹን ዘርግቶ መመለሳችንን እየጠበቀ ነው፡፡ ስለዚህ ሁላችንም እንደዚህ ብላቴና ወደ ልባችን ተመልሰን ወደ አባቴ እሄዳለሁ እንዝል ዘንድ በወንጌሉ ይጠራናል፡፡ ይህ ልጅ ብዙ ገንዘብ ይዞ ከአባቱ ተለይቶ ከጠፋባት ቀን ይልቅ እርቃኑን ሆኖ እና ተርቦ ወደ አባቱ የተመለሰባት ቀን የተባረከች ናት፡፡ በሥጋ ሲታይ ብዙ ገንዘብ ይዞ የሄደባት ቀን የተሻለች ብትመስልም ዓይናችን ተከፍቶ ስናስተውል ግን ከአባታችን ተለይተን ብዙ ነገር ከሚኖረን ሁሉን አጥተን ወደ አባታችን እቅፍ ብንመለስ በፍቅሩ እናርፋለን፡፡ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ፡፡